ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 13:58 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)58 አሁንም ሁለቱ ሲጫወቱ ያየህበት ዛፍ ምንድን ነው? ንገረኝ” አለው። እርሱም፥ “ሮማን በሚባል ዛፍ ሥር አየኋት” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |