Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

ትን​ቢተ ዳን​ኤል 13:59 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

59 ዳን​ኤ​ልም፥ “አን​ተም በእ​ው​ነት ሐሰ​ትን ተና​ገ​ርህ፤ ደም​ህም በራ​ስህ ላይ ነው፤ በሰ​ይፍ ከሁ​ለት ይሰ​ነ​ጥ​ቅህ ዘንድ፥ ፈጽ​ሞም ያጠ​ፋህ ዘንድ እነሆ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መል​አክ ይጠ​ብ​ቅ​ሃል” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ትን​ቢተ ዳን​ኤል 13:59
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች