ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ትእዛዙንም አላወቋትም፤ በእግዚአብሔርም በትእዛዙ መንገድ አልተመላለሱም፤ በምክሩም ፍለጋ ወደ ጽድቁ አልገቡም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ትእዛዞቹን አላወቁም፤ በእግዚአብሔር ትእዛዛት መንገድ አልተከተሉም፤ በሱ ጽድቅ መሠረት የተማሩትን ተከትለው አልሄዱም። ምዕራፉን ተመልከት |