ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የጽዮን ስደተኞች ይምጡ፤ ዘለዓለማዊው አምላክ ያመጣባቸውን የወንዶች ልጆችንና የሴቶች ልጆችንም ምርኮ ያስቡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የጽዮን ጐረቤቶች ይምጡ፤ ዘላለማዊው ያመጣባቸውን የወንዶች ልጆቼና የሴቶች ልጆቼ መማረክ አስታውሱ። ምዕራፉን ተመልከት |