ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ትእዛዞቹን አላወቁም፤ በእግዚአብሔር ትእዛዛት መንገድ አልተከተሉም፤ በሱ ጽድቅ መሠረት የተማሩትን ተከትለው አልሄዱም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ትእዛዙንም አላወቋትም፤ በእግዚአብሔርም በትእዛዙ መንገድ አልተመላለሱም፤ በምክሩም ፍለጋ ወደ ጽድቁ አልገቡም። ምዕራፉን ተመልከት |