ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጽድቅ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ነው፤ ለእኛና ለአባቶቻችን ግን እንደ ዛሬው ዕለት የፊት ኀፍረት ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጽድቅ የጌታ የአምላካችን ነው፤ በእኛና በአባቶቻችን ግን እንደ ዛሬው ቀን የፊት ኀፍረት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |