ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጽድቅ የጌታ የአምላካችን ነው፤ በእኛና በአባቶቻችን ግን እንደ ዛሬው ቀን የፊት ኀፍረት ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጽድቅ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ነው፤ ለእኛና ለአባቶቻችን ግን እንደ ዛሬው ዕለት የፊት ኀፍረት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |