ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 1:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በኀያላኑና በልዑላኑ ጆሮ፥ በሽማግሌዎች ጆሮና ከታላቁ ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ በባቢሎን በሶዲ ወንዝ አጠገብ በሚኖሩ ሕዝብ ሁሉ ጆሮ አነበበ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ባለ ሥልጣኖች፥ ለመሳፍንት፥ ለሽማግሌዎች፥ ከታላቁ ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ በባቢሎን በሱድ ወንዝ አጠገብ ለሚኖሩ ሕዝብ ሁሉ አነበበ። ምዕራፉን ተመልከት |