ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 1:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ባለ ሥልጣኖች፥ ለመሳፍንት፥ ለሽማግሌዎች፥ ከታላቁ ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ በባቢሎን በሱድ ወንዝ አጠገብ ለሚኖሩ ሕዝብ ሁሉ አነበበ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በኀያላኑና በልዑላኑ ጆሮ፥ በሽማግሌዎች ጆሮና ከታላቁ ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ በባቢሎን በሶዲ ወንዝ አጠገብ በሚኖሩ ሕዝብ ሁሉ ጆሮ አነበበ። ምዕራፉን ተመልከት |