ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:57 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)57 “አሁንም አንዲት ድንጋይ አምጡልኝ፤” አላቸው፥ እነርሱም አንዲት ድንጋይ አመጡለት፤ እርሱም አቆማት፤ “የዘለዓለም ብርሃን ሆይ፥ ይህቺን ድንጋይ እንደ እኔ ትሆን ዘንድ አድርግልኝ” አለ። ምዕራፉን ተመልከት |