ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:56 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)56 ዳግመኛም ያያቸውን የተሰወሩ ምሥጢሮችን ይነግራቸው ዘንድ አልተዉትም፤ ኤርምያስም፥ “ያየሁትን ሁሉ እስካስተምራችሁ ድረስ እኔን መግደል አይችሉምና አታልቅሱ” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |