ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ጌታ ኤርምያስን እንዲህ አለው፥ “አንተ ተነሥ፤ ወገኖችህም ይነሡ፤ ወደ ዮርዳኖስም ኑ፤ ለሕዝቡም የባቢሎንን ሕዝብ ሥራ ይተዉ ዘንድ ጌታ ይወዳል በላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |