ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ንስሩም ደብዳቤውን ይዞ በርሮ ሄደ፤ ደብዳቤውንም ወደ ባሮክ አደረሰ፤ ባሮክም ደብዳቤውን ከፍቶ አነበበው፤ የሕዝቡንም ኀዘንና መከራ በሰማ ጊዜ አለቀሰ። ምዕራፉን ተመልከት |