ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ኤርምያስም እንደዚሁ አድርጎ ጽፎ ደብዳቤውን በንስሩ አንገት አስሮ “በሰላም ሂድ፤ ጌታም አንተን ይጐብኝህ” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |