ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ዳግመኛም እኔ ሳንማረክ በኢየሩሳሌም ያደረግነውን በዓል ዐሰብሁ፤ ይህንም ዐስቤ እየተጨነቅሁና እያለቀስሁ ወደ ቤቴ እመለስ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |