ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 አሁንም ከፋርስ ሀገር እንዲወጡ ቃሌን ይሰሙ ዘንድ፥ ከአፌ የወጣውንም ነገር ይቀበሉ ዘንድ ስለ ወገኖቻችን አቤሜሌክና አንተ ባላችሁበት ቦታ ፈጣሪያችንን ለምኑ። ምዕራፉን ተመልከት |