ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 4:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እንዲህም ብሎ ጸለየ፤ “ለወዳጆቹ ለጻድቃን ዋጋቸውን የሚሰጣቸው አምላክ ገናና ነው፤ ነፍሴ ሆይ፥ ተዘጋጂ፤ ለቅዱስ ማደሪያሽ ለሥጋ ይህን እየነገርሽ ደስ ይበልሽ፤ ልቅሶሽም ወደ ደስታ ይመለስልሻል። ምዕራፉን ተመልከት |