ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 4:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሰላምታም በተሰጣጡ ጊዜ እርስ በርሳቸው ተለቃቅሰው ተሳሳሙ፤ በሙዳዩም ውስጥ በለሱን አይቶ ዐይኖቹን ወደ ሰማይ አቀና። ምዕራፉን ተመልከት |