ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 4:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 እንደዚሁም ሁሉ ለአንተ በጎ ነገር ይሆንህ ዘንድ እኒህን ያማሩ ነገሮች ለኤርምያስና ከእርሱ ጋራ ላሉ እስራኤል ውሰድ፤ አምላክ ለመረጣቸው ወገኖች ይህን ደስታ ንገራቸው። ምዕራፉን ተመልከት |