ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 4:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ኖኅ የላከውን፥ ዳግመኛም ወደ እርሱ መመለስን እንቢ ያለውን ቁራ አትምሰለው። ነገር ግን ለኖኅ ቃሏን ሦስት ጊዜ የመለሰች ርግብን ምሰላት። ምዕራፉን ተመልከት |