ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 4:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እግዚአብሔር ከወዳጄ ከኤርምያስ አፍ ቃሌን አልሰማችሁም ብሏልና ለባቢሎን አገዛዝ አሳልፎ ሰጣችሁ፤ ቃሌን የሰሙ ሰዎችን ግን ከባቢሎን አወጣቸዋለሁ፤ ከባቢሎንም ወጥተው በኢየሩሳሌም እንግዳ አይሆኑም። ምዕራፉን ተመልከት |