ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 4:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 “ከግብፅ ምድርና ከእሳት ቤቶች ያወጣን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ያደረጋቸው ነገሮች እኒህ ናቸው፤ ልቡናችሁን ከፍ ከፍ አደረጋችሁ፤ በፊቱም አንገታችሁን አደነደናችሁ እንጂ ሕጉን ሁሉ አልጠበቃችሁምና። ምዕራፉን ተመልከት |