ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 4:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ይህንም ሲጸልይ መልአኩ መጥቶ ለባሮክ እንዲህ አለው፥ “ብሩህ ነገርን የምትመክር ባሮክ ሆይ፥ አንተ ወደ ኤርምያስ ትልክ ዘንድ ማንን እልካለሁ? ብለህ አታስብ። ምዕራፉን ተመልከት |