ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 4:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በልቡናዬ ፈቃድህን ለማድረግ በደግነት የታወቅሁ እሆን ዘንድ፥ ለአገልጋይህ ለኤርምያስም ወደ ባቢሎን ጽፌ እልክ ዘንድ የኔን የባሪያህን ልመና ስማ።” ምዕራፉን ተመልከት |