ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 3:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከዚያም ዘመን በኋላ ከመኝታው ነቅቶ ተነሣ፤ “ገና ራሴን ይከብደኛልና፥ እንቅልፌንም አልጨረስሁምና ዳግመኛ ጥቂት ልተኛ” አለ። ምዕራፉን ተመልከት |