ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የጻድቅም ነፍስ፥ የኃጥእም ነፍስ ብትሆን፥ ከሥጋዋ ከተለየች በኋላ ከእግዚአብሔር ብቻ በቀር ነፍስ የምትሄድበትን ጎዳና የሚያውቅ የለም። ምዕራፉን ተመልከት |