ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በምድረ በዳ ወይም በተራራም ትዞር እንደ ሆነ የምትዞርበትን ማን ያውቃል? እንደ ወፍም ትበር እንደ ሆነ፥ በተራራውም ንቃቃት ላይ እንደሚወርድ እንደ አርሞንኤም ጠል ትሆን እንደ ሆነ፥ ምዕራፉን ተመልከት |