ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በዚያም በእግዚአብሔር ፊት ይቆም ዘንድ የመሥዋዕታቸው ጢስ ወደ ሰማይ እስኪወጣ ድረስ ይሠዉላቸዋል፤ ጣዖታቸውንም በማምለክ ሰለ ሠሩት ኀጢአታቸው ሁሉ ይከስሳቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |