ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 የተማሩትንም የእግዚአብሔርን ትእዛዝ አልጠበቁም። ነገር ግን ለጣዖት መስገድን፥ የሚገባ ያይደለ የጐደፈ ሥራንም ሁሉ፥ በኮከብ ማሟረትን፥ ጥንቆላንና ጣዖት ማምለክን፥ ክፉ ፈቃድንና እግዚአብሔር የማይወድደውንም ሥራ ሁሉ ተማሩ። ምዕራፉን ተመልከት |