ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የእግዚአብሔርንም ትእዛዝ ለሚጠብቁ፥ ለአባቶቻቸው በአዘጋጀው ማደሪያ በሰማያት ክብርንና መወደድን ደስታንም ይሰጣቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |