ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የአማረ መጐናጸፊያንም ያለበሳቸውን፥ የሚፈለገውንም በረከት ሁሉ፥ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለሚፈጽሙ ሰዎች የተሰጠ ደስታውንና ተድላውንም ይሰጣቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |