ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በአምልኮቱና በፍርዱ ለኖሩ፥ ሕጉን ይጠብቁ ዘንድ፥ ሥርዐቱንም ይሹ ዘንድ ለጠበቃቸውና ለመገባቸው፥ ለአሳደጋቸውና ለአከበራቸው፥ ከእርሱም ትእዛዝ ላልወጡ ክብርንና ሞገስን ይሰጣቸዋል፤ እኔም ጠላቶቻቸውን በማድከም፥ ሰውነታቸውንም በመጠበቅ እግዚአብሔር በዚህ ዓለም ለወዳጆቹ የሚያደርገውን አየሁ። ምዕራፉን ተመልከት |