ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እግዚአብሔር ለሰው ልጆች በረከቱን ሁሉ፥ ደስታውንና ጥጋቡንም ይሰጣቸዋል ይኸውም ጠግበው ከምድር ፍሬ የሰጣቸውን እግዚአብሔርን ያመሰግኑት ዘንድ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |