ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ደመናትንም በምድር ላይ ዝናምን ያዘንሙ ዘንድ አዘዛቸው፤ ሣርንም ያበቅላል፤ በእግዚአብሔርም በአንድነት ደስ ይለን ዘንድ ለሰው ምግብ ሊሆኑ ቍጥር የሌላቸው ፍሬዎችን ያበቅላል። ምዕራፉን ተመልከት |