ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የእግዚአብሔርን ምክሩንና ጥበቡን መመርመር የሚችል ማን ነው? እርሱ ምድርን በውኃ ላይ መሥርትዋታልና፥ ያለካስማም አጽንትዋታልና፥ በፍጹም ጥበቡም ሰማይን በነፋስ አጸናው፤ ተባዕታዊውንም ውኃ እንደ ድንኳን ዘረጋው። ምዕራፉን ተመልከት |