ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 8:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እግዚአብሔር እውነተኛ ነውና፥ ፊት አይቶም አያዳላምና በእነርሱ ላይ ክፉ ያደርጉ ዘንድ የወደዱ ክፉውን ተቀበሉ፤ የሚፈሩትንና ጽድቅን የሚያደርጉትን ሁሉ ግን ነፍሶቻቸውን ይጠብቃል፤ ክብርንና ባለሟልነትንም ይሰጣቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |