ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 8:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በመግባታቸውና በመውጣታቸው፥ በሞታቸውና በሕይወታቸው፤ በመቀመጣቸውና በመነሣታቸውም ደስ ያሰኛቸዋል፤ እርሱ ያድናልና፥ ይገድላልምና። ምዕራፉን ተመልከት |