ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 8:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እመኑት፥ እርሱም መጠጊያ ይሆናችኋል፤ ጥሩት፥ ይሰማችኋልም፤ ተስፋ አድርጉት፥ እርሱም ይቅር ይላችኋል፤ ለምኑት፥ እርሱም አባት ይሆናችኋል። ምዕራፉን ተመልከት |