ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 8:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ታገሡ፤ እግዚአብሔር ከሚጠሏችሁ ሰዎች ለእናንተና ከእናንተም በኋላ ለልጆቻችሁና ለልጅ ልጆቻችሁ መጠጊያ ይሆናችሁ ዘንድ ከመጣባችሁ መከራ የተነሣ ልቡናችሁን አታሳዝኑ፤ ምዕራፉን ተመልከት |