ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 7:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ዳዊት፥ “በእግዚአብሔር አመንሁ፤ አልፈራም፤ ሰው ምን ያደርገኛል” ብሎ እንደ ተናገረ በእግዚአብሔር በሚያምኑ ሰዎች ግን ፍርሀትና ድንጋጤ የለባቸውም። ምዕራፉን ተመልከት |