ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 6:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከመከራውም ያረፉ እንዳይሆኑ፥ አኗኗራቸውም በሰላም እንዳይሆን በተለያዩ የሚያስደነግጡ መከራዎች ሳሉ ኀዘንንና ድንጋጤን ያመጣባቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |