ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 6:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የአምላካችሁን የእግዚአብሔርንም ፈቃድ ስለ አላደረጋችሁ በለመናችኋቸው ጊዜ አይመልሱላችሁም፤ ስለዚህም እጅግ ያስፈሯችኋል። ምዕራፉን ተመልከት |