ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 6:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አጋንንት ይፈሯቸዋልና የእግዚአብሔርን ፈቃድ በሚፈጽሙ ሰዎች ግን ፍርሀት የለባቸውም። በኃጥኣን ነፍሳትም አጋንንት ይዘባበቱባቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |