ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 10:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሙታን አይነሡም የምትል አንተ ልበ-ዕውር እስኪ ተመልከት፤ በመንፈሱና በቃሉ ያለ አባትና እናት ይፈጠራሉና፤ ጥበብ ካለህስ ሙታን በፈጣሪያቸው በእግዚአብሔር ቃል አይነሡም እንዴት ትላለህ? ምዕራፉን ተመልከት |