ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 10:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በደማዊት ነፍስ ሕያዋን የሚሆኑትና በምድር ላይ የሚንቀሳቀስ፥ ውኃም የሚያስገኛቸው ሁሉ እርሱ አዝዞአልና ተፈጠሩ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃው ላይ ይሰፍፍ ነበርና፤ በመንፈሱና በቃሉም ደማዊት ነፍስ ትሰጣቸዋለች። ምዕራፉን ተመልከት |