ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 10:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ባልንጀራህን እንደ ራስህ እየወደድህ፥ ክፉ ባደረገብህ ሰውም ክፉ ነገር ሳታደርግ፥ መከራውን ለታገሡ ሰዎች ወደ ተሰጠ ማደሪያም ትገባ ዘንድ፥ ቅድስት ምድርን በትዕግሥትና በዕውቀት፥ በትንሣኤም ጊዜ መንግሥተ ሰማይን ተስፋ በማድረግ ከወረስዋት ሰዎች ጋር ዋጋህን ይሰጥህ ዘንድ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |