ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 10:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዕውቀትም ሳለህ ተመልሶ ንስሓ ይገባ ዘንድ፥ ቀድሞ ባለማወቅ የሠራውንም ኀጢአቱን እግዚአብሔር ይቅር ይለው ዘንድ ኃጥኡን ሰው አላስተማርኸውምና፥ ድል መንሣትንም ትችል ዘንድ ኀይል ሳለህ ከሚጣሉህ ከአጋንንት ጋር አልተዋጋህም። ምዕራፉን ተመልከት |