ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 10:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ዕውቀት ሳለህ፥ ዋጋና ገብያም ሳለህ አልተዘጋጀህምና፥ ገንዘብም ሳለህ ለተራበው አላጐረስኸውምና የማይረባ ጸጸት ይሆንብሃል። ምዕራፉን ተመልከት |