ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 10:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ከመላእክት ጋራ እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑ ያለ ኀፍረት ከፈጣሪያቸው ዋጋቸውን ይቀበላሉ፤ ደስም ይላቸዋል፤ ነገር ግን በሥጋህ በሕይወት ሳለህ በጎ ሥራን ካልሠራህ ከጻድቃን ጋር እድል የለህም። ምዕራፉን ተመልከት |