ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 8:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እንደ ፈጣሪውም አያደርገውም ነበር። እግዚአብሔርም ተቈጥቶ በያዘው ጊዜ በባልንጀራው ላይ ክፉ ነገርን እንደ አደረገ ፍዳውን ይከፍለዋል። ምዕራፉን ተመልከት |